ከህዳር 8-10 ቀን 2011 ዓ.ም (January 24, 2019) |
|||
Download in PDF Format በጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው መድረክ በ2010 ዓ.ም የተሰሩ የጥናትና ምርምር ውጤቶች መገምገም እና በ2011 ዓ.ም የጥናት ስራዎች ፕሮፖዛል ዕቅድ ቀረበ የሥልጠና መድረኩ የተዘጋጀው ከህዳር 11-13 ቀን 2011 ዓ.ም በአዳማ ደንበል ቪው ሆቴል ሲሆን፤ በመድረኩ ላይ 90 የሚሆኑ
የኤጀንሲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የኬዝ ቲም አስተባባሪዎች እና የአስራ አንዱም የክልል ማዕከላት ኃላፊዎች፣ የኬዝ ቲም አስተባባሪዎችና የተወሰኑ ባለሙያዎች በተገኙበት መሆኑ ታውቋል፡፡ Back to List |
|||